የትራምፕ የመጀመሪያ ቀን ሥራ ዩናይትድ ስቴትስን ከቲፒፒ ማስወጣት ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ከፓሲፊክ አቋራጭ አጋርነት ስምምነት ለመውጣት ደብዳቤ መፃፍ ሥራ የሚጀምሩበት የመጀመሪያ ቀን ሥራቸው ከሆኑት ተግባራት መካከል አንዱ እንደሚሆን ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስታወቁ፡፡