ድምጽ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በኋላ የተካሄደ የአደባባይ ዝግጅት መሆኑ ተገለፀ ኖቬምበር 21, 2016 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 መጀመሪያ ፍርሃት የነበረ ቢሆንም 16ኛው ታላቁ ሩጫ ውድድር በተሳካ ሁኔታ መካሄዱን ኃይሌ ገ/ሥላሴ አስታወቀ፡፡