ድምጽ በኢትዮጵያ በነገው ዕለት በሚካሄደው ታላቁ ሩጫ 42ሺሕ ሰዎች ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል ኖቬምበር 19, 2016 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በነገው ዕለት በአዲስ አበባ በሚካሄደው 16ኛው ታላቁ ሩጫ 42 ሺሕ ሰዎች እንደሚሳተፉ አዘጋጆቹ አስታውቀዋል።