ድምጽ ሪፐብሊካኑ “ግሩም ስብስብ” ያሉትን አባላት ለፕሬዚዳንታዊ ምረቃ ቀን ይዘው እንደሚቀርቡ አስታወቁ ኖቬምበር 18, 2016 ቆንጂት ታየ Your browser doesn’t support HTML5 በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ያለፉት ጥቂት ቀናት በተመራጩ ፕሬዚዳንት የሽግግር አካሄድ ላይ ትኩረት ባደረጉ እንቅስቃሴዎች የተመሉ ሆነው አልፈዋል።