አጭር ድምጽ ኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን እንድትፈታ ሲፒጄ ጠየቀ ኖቬምበር 17, 2016 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ መንግሥት በመገናኛ ብዙኃን ላይ የሚያካሂደውን ማዋከብ እያባሰ መሄዱን የጠቀሰው ዓለምአቀፍ የጋዜጠኞች ደህንነት ተሟጋች ቡድን /ሲፒጄ/ መንግሥቱ ያሠራቸውን ጋዜጠኞች ባስቸኳይ እንዲለቅቅ ዛሬ ጥሪ አሰምቷል፡፡