ድምጽ የኬንያ መንግሥት የዳዳብ የስደተኞች ካምፕ ለመዝጋት አዘገየ ኖቬምበር 16, 2016 ቆንጂት ታየ Your browser doesn’t support HTML5 የኬንያ መንግሥት ግዙፉን የዳዳብ የስደተኞች ካምፕ ለመዝጋት ያደረገውን ውሣኔ በይደር ይዞታል።