ድምጽ አዋጆች በደቡብ ኦሞ በትክክል እንደማይተገበሩ የኦሕዴኅ መሪ ተናገሩ ኖቬምበር 16, 2016 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 “በሀገሪቱ የሚወጡ አዋጆች ከማዕከል ርቆ በሚገኘው ወገናችን በትክክል አይተገበርም” ሲሉ የኦሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ኅብረት ሊቀ መንበር ተናግረዋል።