የፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ የመጨረሻ የውጭ ፕሬዚዳንታዊ ጉብኝት

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በአውሮፓና በደቡብ አሜሪካ በሚያደርጉት ጉዞ፣ ተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኔቶን ጨምሮ ከመላው ዓለም መሪዎች ጋር ግንኙነታቸውን ለመቀጠል እንደሚሹ መልዕክት መያዛቸውን ገለፁ።