ለበፍቃዱ እስር ምክኒያት ለአሜሪካ ድምጽ የሰጠው ቃለምልልስ ነው ተባለ
Your browser doesn’t support HTML5
አርብ ሕዳር 2 /2009 በደጋሚ የታሰረው የዞን ዘጠኝ የኢንተርኔት አምደኛ በፍቃዱ ኃይሉ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁን ለማስፈፀም በተቋቋመው ኮማንድ ፖስት እዝ ስር እንደሚገኘና የታሰረውም ለአሜሪካ ድምጽ በሰጠው ቃለምልልስ “የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ በሕዝቡ ላይ ጫና ያሳድራል” የሚል ይዘት ያለው ንግግር አድርገሃል ተበሎ እንደሆነ ለጠበቃውና ሊጠይቁት ለሄዱ ሰዎች መናገሩ ታውቋል።