ድምጽ በካሜሮን ጠበቆች ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ ኖቬምበር 15, 2016 አሉላ ከበደ Your browser doesn’t support HTML5 ካሜሮን ውስጥ በአሳለፍነው ሣምንት የሥራ ማቆም አድማ በመቱ ጥበቆችና በፖሊሶች መካከል ግጭት የቀላቀለ ፍጥጫ እንደነበር ተዘገበ። ካሜሩን ሁለት የሥራ ቋንቋዎች አሏት እንግሊዝኛ እና ፈረንሣይኛ።