ድምጽ ዶናልድ ትራምፕ በምርጫ ዘመቻው ወቅት ከነበራቸው የጠነከረና የከረረ አነጋገር ሰሞኑን ተለሳልሰዋል ኖቬምበር 14, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 የዩናይትድ ስቴትስ ተመራጭ ፕሬዚዳንት የሆኑት ሪፐብሊካዊው ዶናልድ ትራምፕ በምርጫ ዘመቻቸው ወቅት ከነበራቸው የጠነከረና የከረረ አነጋገር ሰሞኑን ለስለስ ብለው ታይተዋል፡፡