ድምጽ የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ውጤትና የኢትዮጵያ ታዛቢዎች ኖቬምበር 14, 2016 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 አፍሪካ በዩናይትድ ስቴትስ እየተካሄደ ባለው ሠላማዊ የሥልጣን ሽግግር ብዙ መማር እንዳለባት ኢትዮጵያውያን አስተያየት ሰጪዎች ተናግረዋል፡፡