ድምጽ “የሂላሪ ክሊንተን በምርጫው መሸነፍ እንዴት አድርጌ ነው ለሴቶች ልጆቼ የማስረዳው?” - አሜሪካዊ እናት ኖቬምበር 11, 2016 ቆንጂት ታየ Your browser doesn’t support HTML5 ሂላሪ ክሊንተን በምርጫው መሸነፋቸውን አንዳንዶች በሴቶች እኩልነት ከበሬታ ትግል “ፌምኒዝም” ላይ የደረሰ ሽንፈት እንደሆነ አድርገው አይተውታል።