ከአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ በኋላ አስራ ስድሥት አባላቶቹ መታሰራችውን መኢአድ ገለፀ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት/መኢአድ/ ከአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅን ተከትሎ የታሠሩ አባላቱን እንዲፈቱ ለጠቅላይ እዙ ጥያቄ አቅርቧል፡፡ ቁጥራቸው አስራ አንድ ሺሕ የሚደርሱ ሰዎች ከዐዋጅ በኋላ መያዛቸውን ጠቅላይ እዙ ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡