በኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ አንድ ዓመት ሞላው

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮሚያ ክልል በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ የተቀሰቀሰው ተቃውሞና አመጽ አንድ ዓመት ሞላው። በሌላ በኩል የኦሎምፒክ የማራቶን የብር ሜዳሊያ አሸናፊው አትሌት ለሊሳ ፈይሳ፣ የግንቦት ሰባቱ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ዶ/ር መረራ ጉዲና በብራስልስ አውሮፓ ሕብረት ጽ/ቤት ተገኝተው ለኅብረቱ የፓርላማው አባላት በኢትዮጵያ እየተፈጸመ ነው ያሉትን የመብት ጥሰትም አብራርተዋል።