ለአዲሱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዕድል እንዲሰጥ የሀገሪቱ መሪዎች ጥሪ እያቀረቡ ነው

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

Your browser doesn’t support HTML5

የዶናልድ ትረምፕ ፕሬዚዳንትነት ሆነው መመረጥ አልዋጥ ያላቸው በሽሕዎች የተቆጠሩ አሜሪካዊያን ሠላማዊ ሰልፎች ሲያካሂዱ፤ የዴሞክራቶቹ ዕጩ ሂላሪ ክሊንተን የሃሳብ ልዩነቶች ቢኖርም ደጋፊዎቻቸው ለአዲሱ ፕሬዚዳንት ዕድል እንዲሰጡ ተናግረዋል፡፡