የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎችና የጥበብ ባለሞያዎች ሰለ አሜሪካ ምርጫ የሰጡት አስተያየት
Your browser doesn’t support HTML5
የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ተጠናቋል ዶናልድ ትራምፕም የአሜሪካ 45ኛው ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል፡፡
ዛሬ ከማለዳው አስራ ሁለት ሰዓት ጅምሮ አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ባዘጋጀው የምርጫ ቀን ቁርስ ላይ ነው አስተያየታቸውን የሰጡት፡፡
Your browser doesn’t support HTML5