አጭር ድምጽ የዘንድሮውን ዓይነት ከፋፋይ ምርጫ ታይቶ እንደማያውቅ ተነገረ ኖቬምበር 08, 2016 ሰሎሞን ክፍሌ Your browser doesn’t support HTML5 ዲሞክራቷ ሂላሪ ክሊንተን እና ሪፑብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ ትላንት በምርጫው ዕለት ዋዜማ የምረጡኝ ዘመቻቸውን በበርካታ ክፍለ ግዛቶች አካሂደዋል።