ድምጽ በዲፕሎማቶች ላይ የተጣለው ዕገዳ ተነሳ ኖቬምበር 08, 2016 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ዲፕሎማቶች “ለራሳቸው ደህንነት” ሲባል ከአዲስ አበባ 40ኪሎ ሜትር ራዲዮስ ውጭ ያለፈቃድ እንዳይንቀሳቀሱ የተጣለው ክልከላ መነሳቱን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡