አጭር ድምጽ "በውጭ ሀገር ሠላማዊ ሠልፍ የተሳተፉ ሠዎች ቤተሠቦች እየታሠሩ ነው" - ሒውማን ራይትስ ወች ኖቬምበር 07, 2016 ሔኖክ ሰማእግዜር Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ መንግሥት በውጭ ሀገር ሠላማዊ ሰልፍ ላይ የተሳተፉ ሠዎችን ቤተሠቦች አስሯል ሲል የመብት ድርጅቱ ሒውማን ራይትስ ወች አስታወቀ።