"እኔ በስቃይ ስጮህ እሱ 'እሰይ' እያለ ይዘል ነበር"

Your browser doesn’t support HTML5

መሰረት ንጉሴ ከባህርዳር 80 ኪሎ ሜትር ላይ በምትገኘው በዳንግላ ከተማ ትሰራበት በነበረው ሆቴል ውስጥ በርካታ ደምበኞችን ያፈራች የምግብ ባለሙያ ነበረች። ቤተሰቦቿን ሰርታ ከምታገኘው ትደጉምም ነበር ።