ድምጽ ኦባማ ሂላሪ ክሊንተንን ምረጧቸው ዘመቻ ኖቬምበር 03, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 “የሪፐብሊካን ዕጩ ተወዳዳሪ ዶናልድ ትራምፕ፤ አታላይና ፕሬዚዳንት ለመሆንም ብቃት የሌላቸው ናቸው” ሲሉ ለዴሞክራቷ ዕጨ ተወዳዳሪ ለሂለሪ ክሊንተን ዘመቻ በማድረግ ላይ የሚገኙት የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ተናገሩ።