የግል ባህሪ በፕሬዝዳንትነት ምርጫ መድረክ

Your browser doesn’t support HTML5

አሜሪካኖች አዲሱን ወይም አዲሷን ፕሬዝዳንታቸውን በሚቀጥለው ሳምንት ማክሰኞ ይመርጣሉ። በዩናይትድ ስቴትስ የምጣኔ ሃብትና የውጭ ፖሊሲ ጉዳዮች ትልቅ ቦታ ቢኖራቸውም የህዝብ አስተያየት መለኪያዎች እንደሚጠቁሙት ለሁለቱ እጩ ተወዳዳሪዎች ለዲሞክራቷ ሒላሪ ክሊንተንና ለሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ መራጮች ድምፃቸውን የሚሰጡት በተወዳዳሪዎቹ የግል ባህሪ ላይ ተመስርተው ነው።