ሃያ አንድ ሚኒስትሮች ተሾሙ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ሃያ አዳዲስ ሹመቶች የተካተቱበት የካቢኔ ሹም ሽር ዛሬ ይፋ አድረገዋል፡፡
በዚህም መሠረት ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የወጭ ጉዳይ ሚኒስተር ሆነው ተሹመዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5