የኤርትራ መሪዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት መርማሪ ኮሚሽን አሳሰበ

  • ቆንጂት ታዬ

Your browser doesn’t support HTML5

ኤርትራ ውስጥ የሚደርሱ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን የሚመረምረው በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሚደገፈው ኮሚሽን በዚያች ሃገር መሪዎች ተፈጽመዋል የሚባሉ ወንጀሎችን የሚመረምር ፍርድ ቤት ወይም ልዩ ችሎት እንዲመሰረት ጥሪ በማቅረብ ላይ ነው።