“በእስር ላይ የነበሩ ከ2ሽህ በላይ ሰዎች ትምህርትና ምክር ተሰጥቷቸው ተፈተዋል” የመከላከያ ሚኒስትሩ ሲራጅ ፈጌሳ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ውስጥ በቅርቡ በተካሄዱ ተቃውሞዎች ምክንያት ታሰረው የነበሩ ወደ 2ሽህ ያህል ሰዎች “ትምህርትና ምክር” ከተሰጣቸው በኋላ ተለቀዋል መንግሥታዊው ፋና ዜና አውታር እንደዘገበው።