“ሂላሪ ከባራክም ከቢል ክሊንተንም የበለጡ ብቃት ያላቸው ናቸው” ቀዳማዊ እመቤት ሚሼል ኦባማ

Your browser doesn’t support HTML5

የሥልጣን ጊዜያቸውን ጨርሰው የሚሰናበቱት ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማና ባለቤታቸው ሚሼል ኦባማ፣ ለዴሞክራቲክ ፓርቲው ተወካይዋ ዕጩ ሂለሪ ክሊንተን የምርጫ ቅስቀሳ በማድረግ ላይ ናቸው።