ሚሼል ኦባማ ለሂለሪ ክሊንተን የምርጫ ቅስቀሳ በማደርግ ላይ ናቸው
Your browser doesn’t support HTML5
የሥልጣን ጊዜያቸውን ጨርሰው የሚሰናበቱት ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማና ባለቤታቸው ሚሼል ኦባማ፣ ለዴሞክራቲክ ፓርቲው ተወካይዋ ዕጩ ሂለሪ ክሊንተን የምርጫ ቅስቀሳ በማድረግ ላይ ናቸው።
Your browser doesn’t support HTML5