ህገወጥ ፍልሠተኞች በየመን ወደብ
Your browser doesn’t support HTML5
ከአፍሪካ ቀንድ ሀገሮች በጦርነት ወደምትታመሰው የመን የሚሰደዱት ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መጥቱዋል፤ አብላጫውን ቁጥር የያዙት ኢትዮጵያውያንና ሶማሊያውያን መሆናቸው ተገልጿል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5