"አሁን ምርጫ ለማድረግ ፍላጎት የለንም" - አቶ ጌታቸው ረዳ
Your browser doesn’t support HTML5
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሕግን ለማስከበር ታልሞ የወጣ ጊዚያዊ መፍትሔ እንጂ ዘላቂው መፍትሔ ግን ፖለቲካዊ እርምጃ እንደሆነ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ሚኒስትር አስታወቁ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5