ዩናይትድ ስቴትስ ለሰጠችው የጉዞ ማስጠንቀቂያ የኢትዮጵያ መንግሥት ምላሽና የተቃዋሚ ፓርቲዎች አስተያየት
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ መንግስት ለዚህ የአስቸኳይ ጊዜ የጉዞ ማስጠንቀቂያ በሰጠው መልስ ፤ "የአስቸርኳይ ጊዜ ዐዋጁ የታለመለትን ግብ የመታና የሀገሪቱን ጸጥታም ወደ ተረጋጋ ሁኔታ መሆኑን አመልክቶ የጉዞ ማስጠንቀቂያው ግን ኢትዮጵያ ወደተረጋጋ ሁኔታና ወደ ሰላም መመለሷ ከማያስደስታቸው አንዳንድ የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ወገኖች የተሰጠ ነው" ብሎታል።