ድምጽ በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ከ1ሺህ 6መቶ በላይ ሰዎች ታስረዋል ኦክቶበር 21, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ ካለፈው መስከረም 28 ጀመሮ ሥራ ላይ እንዲውል የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ትኩረት በመንግሥቱ ላይ ተቃውሞ ያላቸውና ትችት የሚያቀርቡትን ለማፈን ነው የሚሉ ሀገሪቱ ውስጥ የሚወጡ ዘገባዎች እየጠቆሙ ነው፡፡