“መንግሥት በመማሪያ መጻሐፍት ውስጥ በአምባገነን ምሳሌነት የሚያስጠቅሰውን ርምጃዎችን እየወሰደ ነው” አቶ እንዳልካቸው ኃይለሚካኤል

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ መንግሥት ስለ አምባገነንነት በሚማሩ የፖለቲካ ሳይንስ ተማሪዎች የመማሪያ መጻሐፍት ላይ በምሳሌነት የሚያስጠቅሰውን ርምጃዎችን እየወሰደ እንደሆነ በኦሪገን ዩኒቨርስቲ የሚዲያ ጥናት የዶክትሬት ተማሪው አቶ እንዳልካቸው ኃይለሚካኤል ለአሜሪካ ድምጽ ገለጸ።