ድምጽ የሶማሊያ ምርጫ አንድ ወር ቀረው ኦክቶበር 20, 2016 ቆንጂት ታየ Your browser doesn’t support HTML5 የዩናይትድ ስቴስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የዓለምን ትኩረት እንደሳበ ቢታመንም አፍሪካ ቀንድ ውስጥ በምትገኝ አገርም ወቅቱ የፕሬዚደንታዊ ምርጫ የሚካሄድበት ነው - በሶማሊያ፡፡