ድምጽ አዋጁ “ከድጡ ወደ ማጡ ነው” - ተቃዋሚዎች ኦክቶበር 18, 2016 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ ላይ የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ “አላስፈላጊ እና ገዢው ፓርቲ የፈጠራቸው፤ በውስጡም የተፈጠሩበትን ችግሮች ለማስታወስ እንደ ዘዴ የተጠቀመበት ነው” እያሉ ነው።