ፌደራል ሥርዓቱና የኢትዮጵያ ፖለቲካ

Your browser doesn’t support HTML5

አቶ ገለታው “በብሔር-ብሔረሰብ መደራጀትን የሚመርጡ ኢትዮጵያዊያን በሕገ-መንግሥቱ የተደነገገውን ገዥው ፓርቲ ባለማክበሩ እንጂ የፌዴራል ሥርዓቱ የምንመርጠው ነው” እንደሚሉ ይናገራሉ፡፡ ኅብረብሔር ሆነው የተደራጁ ደግሞ “ፌዴራል ሥርዓቱ ለሀገሪቱ ፖለቲካ መመሳቀል ምክንያት ነው” እንደሚሉ አቶ ገለታው ዘለቀ ይጠቁማሉ፡፡