ድምጽ ለኢትዮጵያ ክሥ ግብፅ መልስ ሰጠች ኦክቶበር 14, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን አለመረጋጋት ያለውን አለመረጋጋት “ያቀናጃሉ፥ ይመራሉ፥ ከጀርባ ድጋፍ ይሰጣሉ” ሲሉ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት የሚወነጅሏቸው የሃገር ውስጥና የውጭ ኃይሎች ምላሾችን እየሰጡ ነው፡፡