ድምጽ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አመክሮ እንዳልተሰጠው ቤተሰቦቹ ገለጹ ኦክቶበር 14, 2016 ሔኖክ ሰማእግዜር Your browser doesn’t support HTML5 በጽሑፎቹ በሚያነሳቸው ሐሳቦች የተነሳ በፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተብሎ የሦስት ዓመት እስራት የተበየነበት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጥቅምት 3 ቀን የአመክሮ ጊዜው ማለፉንና ከእስር አለመፈታቱን ቤተሰቡና ጠበቃው አስታወቁ።