ለእርቅና መግባባት የሚሠራ ኮሚሽን በአፋጣኝ እንዲቋቋም ተጠየቀ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢዴፓ/ በሀገሪቱ ለተፈጠሩ ችግሮች መፍትኄ ነው ያለውን እርቀ ሰላምና መግባባት ሊፈጥሩ የሚችሉ ተግባራትን የሚያከናውን ኮሚሽን እንዲቋቋም ጥሪ አቅርቧል፡፡