በኢትዮጵያ ለተፈጠረው ቀውስ ተጠያቂዎች በሽብርተኝነት የተፈረጁት ሃይሎች ናቸው
Your browser doesn’t support HTML5
ለአለፉት ወራት በሃገሪቱ ውስጥ የተፈጠረው ቀውስና ሁከትም ሆነ በሕይወትና ንብረት ላይ ለደረሰው ጉዳት መሪውን ሚና የተጫወቱት ″የውጭ ኃይሎችና በሽብርተኝነት የተፈረጁት ኦነግ፣ እንዲሁም ግንቦት ሰባት ናቸው″ ሲሉ የኢፌዲሪ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ አስታወቁ።