የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ አስፈላጊነት በመላ ሃገሪቱ በተደቀነው ስጋት ነው ተባለ
Your browser doesn’t support HTML5
የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ያስፈለገው፣ ከተቃውሞ ሰልፎች ጋር በተያያዘ ሳይሆን፤ ከተለያዩ አቅጣጫዎች እየመጣ ባለው እና በሀገሪቱ ላይ በተደቀነው ስጋት ምክንያት መሆኑን፣ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትሩ አስታወቁ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5