በሀገሪቱ ለተፈጠረውን የፖለቲካ ችግር መፍትሄ ለማፈላለግ እንደሚሠራ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አስታወቀ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በአገሪቱ ለተፈጠረው የፖለቲካ ችግር መፍትሄ ለማስገኘት የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አስታውቋል።