በኦሮሚያ ክልል ከተሞች ተቃውሞ መቀጠሉ ተጠቆመ

Your browser doesn’t support HTML5

በደብረዘይቱ የኢሬቻ በዓል ወቅት የሰዎች ሕይወት መጥፋቱን ተከትሎ፥ ዛሬም በበርካታ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተቃውሞዎች እንደቀጠሉ መሆናቸው ይነገራል።