ቡራዩ የተገደለችው አሜሪካዊት ተመራማሪ ነበረች
Your browser doesn’t support HTML5
ከአዲስ አበባ ከተማ ወጣ ብላ በምትገኘው የቡራዩ አካባቢ መገደሏ የተገለፀው የዕፅዋት ሥነ-ሕይወት አጥኝ ሻሮን ግሬይ የድህረ-ዶክትሬት ጥናት ላይ እንደነበረች ዩሲ ዴቪስ ተብሎ የሚታወቀው የካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል።
Your browser doesn’t support HTML5