ድምጽ የሃይማኖት ተቋማት ለመንግስትና ለህዝቡ ማሳሰቢያ ሰጡ ኦክቶበር 06, 2016 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ማንኛውም ክፍል ከምንም ነገር በላይ ለሰው ህይዎት ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሳሰበ።