በኦሮሚያ ክልልና በአዲስ አበባ ተቃውሞ መቀጠሉ ተጠቆመ

  • ሰሎሞን ክፍሌ

Your browser doesn’t support HTML5

በደብረዘይቱ የኢሬቻ በዓል ወቅት በሰው ሕይወት ላይ የደረሰውን ጥፋት ተከትሎ ዛሬም በአዲስ አበባና በሌሎች የሃገሪቱ አካባቢዎች ተቃውሞ ተካሂዷል።