በኮንሶ ዜጎች እየታሠሩ፣ የቤተ ሃይማኖት ንብረቶች እየተዘረፉ መሆናቸው ተጠቆመ
Your browser doesn’t support HTML5
በኮንሶ አሁንም ዜጎች በጅምላ መታሰራቸው እንዲሁም የሰዎችና የቤተ ሃይማኖት ንብረቶች እየተዘረፉና እየተደፈሩ ናቸው ሲሉ የኮንሶን ህዝብ እንወክላለን ከሚሉ የኮሚቴ አባላት አንዱ ተናገሩ ፤የደቡብ ክልላዊ መንግስት ቃል አቀባይ ይህን አስተባብለዋል።
Your browser doesn’t support HTML5