ድምጽ አሜሪካዊቷ አዲስ አበባ አቅራቢያ ተገደሉ ኦክቶበር 05, 2016 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 አንዲት አሜሪካዊት ቡራዩ አካባቢ በደረሰባቸው ጉዳት ሕይወታቸው ማለፉን አዲሰ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴት ኤምባሲ አሰታወቀ።