የኢንተርኔት አምደኛው ስዩም በአስቸኳይ እንዲፈታ ሲ.ፒ.ጄ አሳሰበ (የምስራቅ አፍሪካ ተወካዩን አነጋግረናል)

Your browser doesn’t support HTML5

ከሚያስተምርበት የአምቦ ዩኒቨርስቲ ወሊሶ ካምፓስ ቅዳሜ መስከረም 21 ቀን 2009 ዓ.ም ተወስዶ የታሰረው ስዩም ተሾመ በአስቸኳይ እንዲፈታ ዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች ደህንነት ተሟጋች ድርጅት (CPJ) አሳሰበ።