የዋሺንግተንና አካባቢዋ የኦሮሞ ማኅበረሰብ እሬቻን በኀዘን ማሰባቸውን ገለፁ

Your browser doesn’t support HTML5

የዋሺንግተን ዲሲና የአካባቢው ነዋሪ የሆኑ የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት ሜሪላንድ ግዛት ውስጥ በሚገኘው አርቲሜዥያ ሃይቅ ላይ ከአሥራ አምስት ዓመታት በላይ እየተከበረ ያለ ወግና ልማድ የሆነው የእሬቻ በዓል ዛሬ እየታሰበ ያለው ከወትሮ በተለየ ሁኔታ በኀዘን መንፈስ መሆኑን ከአዘጋጆቹ አንዱ የሆኑት አቶ በቀለ ቶሎሣ ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡